SERI Interiors

SERI Interiors Interior design, graphics design

08/10/2026

ሁሉም ነገር የራሱ ቦታ አለው!
Come to Seri Interiors, and Lets help you to be Organized.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ሰሪ ኢንቴሪየርስ በዓሉ የሰላም, የፍቅር  እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል 🙏. መልካም በዓል   ...
27/09/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ሰሪ ኢንቴሪየርስ በዓሉ የሰላም, የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል 🙏.
መልካም በዓል
#እንኳንአደረሳችሁ🙏

25/09/2026

ባለዎት ቦታ ልክ እና በሚፈልጉት design ያሻዎትን የፈርኒቸር አይነት...
09 92 69 65 03 📞📲
ይዘዙን በአጭር ጊዜ ዉስጥ እናደርሳለን

18/09/2026

የምትፈልጉትን የጫማ መደርደሪያ በ 3 ቀን ውስጥ ከ ሰሪ interiors.
ለማዘዝ dm ያድርጉልን ወይም ይደዉሉልን::

17/09/2026

ትዳር ለመያዝ እያሰባችሁ ያላችሁ affordable እና high quality የሆኑ የፈርኒቸር እቃዎችን ከእኛ ከሰሪ ኢንቴሪየርስ ታገኛላችሁ። ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ dm ያድርጉልን ወይም ይደውሉልን 📲

11/09/2026

እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🌼🌼🌼
በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የእድገት ይሁንላችሁ ! መልካም አዲስ አመት 🌼🌻🌟
2019
#አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ

09/09/2026

እጅግ ዘመናዊ ፣ ልኬትን የማያሳስት እና ፈጣን ማሽን!
የምትፈልጉትን ማንኛውንም አይነት ፈርኒቸር በአጭር ቀናት ውስጥ እናደርሳለን። ይዘዙን 📲
#አዲስአመት🌼🌼🌼እንኳንአደረሳችሁ

06/09/2026

በ 25,000 ብር ብቻ!!!
ይሄንን የጫማ መደርደሪያ ከነፃ ዴሊቨሪ ጋር! የምትወዱትን design እና ምን ያህል ጫማ የሚይዝ እንደምትፈልጉ ንገሩን እኛ በቀናት ውስጥ ሰርተን ያላችሁበት እናመጣላችኋለን።
#የጫማመደርደሪያ

04/09/2026

የአዲስ አመት ታላቅ Discount!
ይሄንን ለላጤዎች፣ ለልጆች፣ ለቤተሰብ የሚሆን እጅግ ውብ እና ጠንካራ ቁምሳጥን በ 26,000ብር ብቻ !
ይዘዙን በጥቂት ቀናት ውስጥ እናደርሳለን።
ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ በ09 92 69 65 03 ይደውሉልን📲
#ቁምሳጥን

03/09/2026

ላጤዎች ፣ ፅድት ያለ እና Organized የሆነ ህይወት መኖር የምትፈልጉ ሁሉ ... እንደዚህ ፅድት ፅድት ያሉ የጫማ መደርደሪያዎች ሰሪ ኢንቴርየርስ በአጭር ጊዜ እና በተመጣጣኝ ዋጋ እየሰራላችሁ ይገኛል። ለማዘዝ ወይም ለተጨማሪ መረጃ በ 0992696503 ይደውሉልን📲
#የጫማመደርደሪያ

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SERI Interiors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SERI Interiors:

Shortcuts

Share