Temer - Arki properties

Temer - Arki properties Satisfying Your Need!

21/10/2026

We are hiring.
Contact us now and join our journey.

☎️ 0933562741

Satisfying Your Need!

19/10/2026

We are hiring.
Contact us now and join our journey.
+251 946 51-52-53
+251 902 40-53-02

Satisfying Your Need!

23/09/2026

የሃድያ አባቶች ምርቃት
ያሆዴን በበ
ሆሳህና ከቴምር ጋር

ሃድይ ነፈራ በሆሳህና ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር
23/09/2026

ሃድይ ነፈራ
በሆሳህና ከቴምር ፕሮፐርቲስ ጋር

19/09/2026

ያሆዴን ከቴምር ጋር በሆሳህና ከተማ!
ከመስከረም 8-14 2019 በሆሳህና ኮሎኔል በዛብህ አደባባይ መርቶቹን ይዞ ይጠብቃችዋል፤
ለበለጠ መረጃ 0946515253 ወይም 6283 ይደውሉ!

19/09/2026

Hossana expo 2019

18/09/2026

Happing now

04/09/2026

☎️ 0946515253 ወይም በ6283 ይደውሉልን

🎉እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ቀጣይ የት እንገንባለዎ? በማለት የሚታወቀው ድርጅታችን ቴምር ፕሮፐርቲስ አሁን ደግሞ የት እንምጣለዎ! በማለት ይበልጥ እየቀረባችሁ 4ኛ ቅርንጫፉን በቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ ከፍቶላችኃል።

በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ የበዓል ስጦታዎች እና እስከ 35% ድረስ የሚሆን ልዪ ቅናሽ ጋር በአዲሱ ቅርንጫፍ እየጠበቃችሁ ይገኛል።
📍አድራሻ : ቦሌ ወሎ ሰፈር አደባባይ - ሰማይ ታወር ህንፃ 2ኛ ፎቅ

13/07/2026
የምስራች የማይደገም እድል ከቴምር!       የት?ካሉን📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋርከ8 በላይ ሳይቶችን ያስረከበው ቴምር ኘሮፐርቲስ አ...
11/07/2026

የምስራች የማይደገም እድል ከቴምር!

የት?ካሉን

📍 መገናኛ የካ ክፍለ ከተማ ጀርባ ወደ ጫካ ፕሮጀክት መንገድ ዲያስፖራ አደባባይ ጋር

ከ8 በላይ ሳይቶችን ያስረከበው ቴምር ኘሮፐርቲስ አሁን ደግሞ

🔥በ40/60 አከፋፈል
60% ቤቶትን ሲረከቡ የሚከፍሉት ይዞሎት መቶአል

📍 በመሃል ከተማ በመገናኛ

🔥ሱቱዲዮ (32 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 4,160,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 832,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ =1,497,600ብር

ቀሪውን 2,662,400 ብር ቤቶትን ሲረከቡ ይከፍላሉ

🔥ባለ 1 መኝታ 60 ካሬ

( 60 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ= 7,800,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 1,560,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 4,212,000 ብር

ቀሪውን 4,992,000 ብር ቤቶትን ሲረከቡ ብር

🔥ባለ 2 መኝታ (90 ካሬ )

(90 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 11,700,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,340,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 4,212,000 ብር

ቀሪውን 7,488,000 ብር ቤቶትን ሲረከቡ

🔥 ባለ 3 መኝታ (112-154 ካሬ )

(112 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,560,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,912,000 ብር
40% የሚከፍሉ ከሆነ = 5,241,600ብር

ቀሪውን 9,318,400ብር ቤቶትን ሲረከቡ

⚡️ቀሪውን 80% እስከ 15ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት!

⚡️ ቀሪውን 60% ቤቶትን ሲረከቡ፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት!

⚡️ 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል!

🔥ልብ ይበሉ ይህ ዋጋ ከ1ኛ ወለል እስከ 7ኛ ወለል ያለው ነው ከፍ ሲል ዋጋው ይቀንሳል!

ፈጥነው ይደውሉ
0946515253
በአጭር ቁጥር 6283

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Temer - Arki properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share