19/08/2026
===የምን አገልግሎት ይፈልጋሉ?===
1. የ ወለል ንጣፍ ኢፖክሲ (Epoxy Flooring) አገልግሎታችን ከፈለጉ:-
1.1. ሞርታር ኢፖክሲ ፍሎሪንግ(Mortar Epoxy Flooring):-በትክክለኛ ባለሞያና በአሪፍ ኢፖክሲ ከተሰራ፣ካሉት የኢፖክሲ ፍሎሪንግ አይነቶች በጣም ተንካራ፣ለከባባድ ኢንደስትሪዎች፣ለመጋዜኖችና ለምግብ ፋክርካዎች የምሠራ የኢፖክሲ ፍሎሪንግ አይነት ነው። በሀገራችንም ለመጀመርያ ግዜ 5000ካ.ሜ. የቡና መጋዜን ላይ የሠረነው።
1.2. ስልፍ ሌቨልንግ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ( Self Leveling Epoxy Flooring)፦በትክክለኛ ባለሞያና አሪፍ ኢፖክሲ ከተሰራ፣ለስላሳ ኢና አንጻባራቂ ስሆን፣ብዙ ግዜ ለመኖርያ ቤት፣ለሆስፕታሎች፣ለፋርማሲዎች፣ለንግድ ቦታዎች ላይ ይሠራል።በሀገራችን ኢየተሠራ ያለው የኢፖክሲ አይነት ነው።
1.3. ኩዋርትዝ ፊልድ እፖክሲ ፍሎሪንግ:-(Quartz Epoxy Flooring):-በትክክለኛ ባለሞያና አሪፍ ኢፖክሲ ከተሰራ፣ካሉት የኢፖክሲ አይነቶች የማያዳልጥ፣ረዥም ግዜ የምቆይ፣በዋናነት ላብራቶርዎች፣ክችኖች ውስጥ ኢና ኢርጥበት ምበዛበት፣ስፍራዎች ላይ ይሠራል።
1.4. ፍሌክ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ (Flake Epoxy Flooring)፡- ይህኛው ተዉቦ (ድኮር) ኢንድሠራ ምፈለግ ስፍራዎች ላይ ሆነው፣ኢንዳያዳልጥ ምንፈልገው መሬት ላይ ይሠራል።ለገራዥ፣አደራሾች፣ቢሮዎችና ሱቆች ይሠራው።(ይሂንንም በኢትዮጵያ ለመጀመርያ ግዜ 2015 በCCD ግቢ ውስጥ ሠርተናል።
1.5. ግራቬል ኢፖክሲ ፍሎሪን (Gravel Epoxy Flooring):- ይሄኛው፣ደሞ፣በተፈጥሮ ድንጋይ የተሠራ በምመስል መልኩ፣ ለሎቢዎች፣ሸውሩሞች (Showrooms )ና ግቢ ውስጥ ይሠራል።በሀገራችን ኢስካሁን አልተሠረም!
1.6. አንቲ ስታትክስ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ (Antistatic Epoxy Flooring):-ስታቲክ ኤሌክቲሪቺቲን ለመከላከል የምውል ስሆን፣ ለኤሌክቲሮንክስ ማምረቻዎች፣ኦፕሬሽን ክፍሎች ኢና ዳታ ማዕከላት (Data Centers) በባለሞያ ይሠራበታል።(በሀገራችን ኢስካሁን አልተሠረም!
1.7. ኢፖክሲ ቴራዞ ፍሎሪንግ (Terrazzo Epoxy Flooring):- ይሄ ደሞ፣ ውበትና ረዥም ግዜ ኢንድያገለግል የምፈለግ መሬቶች፣ኢንደ ኤርፖርቶች፣የመንግስት መስርያቤቶች ኢና የገበያ ማዕከላት (Malls) የምሠራ ነው።(በሀገራችን ኢስካሁን አልተሠረም!
1.8. ስክሪድ እፖክሲ ፍሎሪንግ (Screed Epoxy Flooring)፡- ከባባድ መሽኖች ምንቀሳቀሱበት ፈብርካዎችና ወርክሾፖች ወለል በዚህ ነው መሠራት ያሌበት።በባለሞያ ከተሠራ፣በጣም ጠንካራና ወፍራም ነው።(በሀገራችን ኢስካሁን አልተሠረም!
1.9. ሬዝንባውንድ ኢፖክሲ ፍሎሪንግ( Resin Bound Epoxy Flooring)፡ይህ የእፖክሲ ፍሎሪንግ አይነት ደሞ፣ቅንጡ ግቢዎች፣ለቅንጡ (Luxury) ግቢ መግብያዎች፣የግሪን ኤሪያዎች ውስጥ ለዉስጥ የኢግር መሄጃዎች (Walkways)፣በተፈጥሮ ድንጋይ፣ ለመስራት ይውላል። ኢስካሁን በኢትዮጵያ አልተሠረም።
ስለሆነም፡ ከላይ የተጠቀሱትን ከኢፖክሲ አይነቶች ውስጥ መርጣቹ፦
a) ለምግብና መጠጥ ፋብርካዎት
b) ለመጋዜኖት
c) ለፋርማሲዎትና መድሃንት መቀመምያና፣መከማቻ ቦታዎት
d) ለሰፋፊ ንግድና መኖርያ ቤቶት ክችኖች
e) ለገራዦትና ፓርክንኮት
f) ለቅንጡ ግቢዎትና መግብያ መንገዶት
g) ለሸውሩሞትና ሱፐርማርኬቶት
h) ለወርክሾፖችና ማምረቻ መሬቶት
i) ለሆስፕታሎትና ላብራቶርዎት ኢና ለመሳሰሉት ስፍራዎች ላይ ፕሮፌሽናል የስግማ ኢፖክሲ ወለልአ ንጣፍ ገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን!
2. ስግማ ኢፖክሲ ስልጠና:-
ድርጅታችን ስግማ ላለፉት ዓመታት በሀገራችን ብቸኛና ቀዳሚ ፕሮፌሽናል የኢፖክሲ ፍሎሪንግ ስልጠና ስጪ ሆኖ፣በመቶዎች የምቆጠሩ ባለሞያዎችን በማሰልጠን፣ ብዙዎችን ውጤታማ ያደረጋ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም፣ በኮንስትራክሽን፣ፈርንቸር፣ማኑፋክቹሪንግ ሥራ ላይ የተሰማራቹ ወይም ለመሰማራት ፊላጎት ያላቹ ግለሰቦች ወይም ድርጅት፣ ዘጠኝ አይነት የኢፖክሲ ፊሎሪንግ አይነቶችን በከፊተኛ የኢፖክሲ ባለሞያችን አማከኝነት በ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሰጥን ለማኘት ባስቀመጥንላቹ አድራሻችን ይደውሉልን። ስልጠናችን፣ቲዮሪ (ሰፋ ያለ የኢፖክሲ ፕሪንስፕል)፣በአካል፣የተግባር ስልጠናን ያከተታ ስሆን ሙሉ ስልጠናን ለተከታተላ ሰርተፊኬት ኢንሰጣሌን። ለድርጅቶች ልዩ ፓኬጅ አሌን!
3. የስግማ ኢፖክሲ ምክር አገልግሎት:-
ድርጅታችን ከምሰጣቸው አገልግሎት አንዱ የኢፖክሲ ፊሎሪንግ ምክር አገልግሎት ነው።ለአስመጪዎች ኢና ኮንትራክተሮች፣ለምክር አገልግሎት ኢንሰጣሌን።ኢፖክሲና ተዛማች ቴክኖሎጅዎችን ማስመጣል ከፈለጉ፣ ወይም ኮንትራክተር ሆኖ ባሉት የሰው ሀይል ኢፖክሲ ፊሎሪንግ ማሰራት ከፈለጉ ወይም፣ትክክለኛ የኢፖክሲ ፊሎሪንግ ለማሠራት ከፈለጉ ወይም ጫራታ ለማውጣት ከፈለጉ፣ ባስቀመጥንላቹ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን!