gojo construction materials manufacturing

gojo construction materials manufacturing supply finishing construction materials and geomembrane sheets

 # # # እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!ጎጆ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስ ማኑፋክቸሪንግ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ሰላም፣ ደስታ፣ ብልጽግና እና አዲስ ተስፋዎችን የተሞላ ...
09/09/2026

# # # እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ጎጆ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስ ማኑፋክቸሪንግ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ ሰላም፣ ደስታ፣ ብልጽግና እና አዲስ ተስፋዎችን የተሞላ አዲስ ዓመት ይመኛል።

“Your Finishing Partner – የማጠናቀቂያ ሥራዎ አጋር!”

ጎጆ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስ ማኑፋክቸሪንግ በጥራት፣ በታማኝነት እና በሙያዊ አገልግሎት የሚከተሉትን ሥራዎች ያቀርባል፦

🔹 የውስጥ ክፍልፋይ (Interior Partition) አቅርቦትና ተከላ
🔹 የውስጥ ዲዛይን አገልግሎት
🔹 የመሬት ቁፋሮና የመዋቅር ሥራዎች
🔹 የ Finishing ሥራዎች — ፕላስተር፣ ቀለም፣ ወለልና ሌሎችም
🔹 የጂኦሜምብሬን ማምረትና አቅርቦት
🔹 የግራናይት አቅርቦት — ለካውንተር፣ ለወለል፣ ለግድግዳ ሽፋንና ለሌሎች ሥራዎች
🔹 የMetal Furring፣ Carrying Channel፣ Studs & Tracks እና Wall Angle አቅርቦት

ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለኢንዱስትሪ እና ለተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች የጥራት መፍትሔ ከጎጆ ጋር ያግኙ።

📞 +251 93 770 0220 | +251 96 565 1838
📧 [email protected]

23/02/2026

For exteranal wall cladding,interior partition,ceilings.

16/02/2026
16/02/2026

15/02/2026

14/02/2026

14/02/2026

Finishing work at mojo city Mosebe center

Address

Https://www. Google. Com/maps/place/@/data=, 4m2, 3m1, 1s0x164b85f566992eeb:0x5d2835e77a5b2bfd
Addis Ababa
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when gojo construction materials manufacturing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share