Yegna Tube - የኛ ቲዩብ

Yegna Tube -  የኛ ቲዩብ Yegna tube is an Ethiopian online media which was established in 2014G.C.The company has been working in providing current,reliable and vital information
(8571)

Yegna tube is an Ethiopia media file sharing site. Get up to date Tv shows, Dramas, Music clips, movies and News from yegna tube .

02/23/2020
"የእግዚአብሄርን ክብር የሰረቁ አገልጋዮች" ኤርሚያስ መቆያ (ጉበኛ) | Ethiopia | Tamrat Tarekegn | Prophet Suraphel Demissie

"የእግዚአብሄርን ክብር የሰረቁ አገልጋዮች" ኤርሚያስ መቆያ (ጉበኛ)
https://youtu.be/K59j3cC_CJs

"የእግዚአብሄርን ክብር የሰረቁ አገልጋዮች" ኤርሚያስ መቆያ (ጉበኛ) | Ethiopia | Tamrat Tarekegn | Prophet Suraphel Demissie #Ethiopia #yegna_Tube ¬Find us on the following links ht...

02/23/2020
ልጆች ላይ ስለሚስተዋለው ከልክ ያለፈ ውፍረት የባለሞያው ምላሽ ሎሬት አለሙ መኮንን

ልጆች ላይ ስለሚስተዋለው ከልክ ያለፈ ውፍረት የባለሞያው ምላሽ ሎሬት አለሙ መኮንን
https://youtu.be/dYMnrP5sSlw

ልጆች ላይ ስለሚስተዋለው ከልክ ያለፈ ውፍረት የባለሞያው ምላሽ ሎሬት አለሙ መኮንን #ethiopia #yegna_tube Find us on the following links http://yegna.abyssiniatechno.net/index.php Facebook...

02/23/2020
Ethiopian Broadcasting Corporation

#etv "በጎነት ለአብሮነት" ብሔራዊ የማህበረሰብ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራምን በቀጥታ ከአፍሪካ ሕብረት

#etv "በጎነት ለአብሮነት" ብሔራዊ የማህበረሰብ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራምን በቀጥታ ከአፍሪካ ሕብረት

02/23/2020
በመጨረሻ አርቲስት ናታይ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ “ማስፈራርያ እና ዛቻ ደርሶብኛል” | Artist Natay Getachew | Saba

በመጨረሻ አርቲስት ናታይ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ “ማስፈራርያ እና ዛቻ ደርሶብኛል”
https://youtu.be/Nd6r4ra4IUY

በመጨረሻ አርቲስት ናታይ ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ “ማስፈራርያ እና ዛቻ ደርሶብኛል” #Ethiopia #Yegna_Tube #Natay_Getachew Find us on the following links http://yegna.abyssiniatechno.net/ind...

02/23/2020
[አስደንጋጭ እውነታ] ምህረት አብ ላይ የተወራው ከታማኝ ምንጮች ሲጋለጥ | Ethiopia | Mehreteab Assefa | Orthodox Church

[አስደንጋጭ እውነታ] ምህረት አብ ላይ የተወራው ከታማኝ ምንጮች ሲጋለጥ
https://youtu.be/Vqi_vKE6YPw

[አስደንጋጭ እውነታ] ምህረት አብ ላይ የተወራው ከታማኝ ምንጮች ሲጋለጥ | Ethiopia | Mehreteab Assefa | Orthodox Church #Ethiopia #Yegna_Tube ¬Find us on the following links http://ye...

02/23/2020
መቀዶኒያ ከዚህ በኋላ ገንዘብ አያስፈልገውም? የቢኒያም አስገራሚ ምላሽ

መቀዶኒያ ከዚህ በኋላ ገንዘብ አያስፈልገውም? የቢኒያም አስገራሚ ምላሽ
https://youtu.be/Ivsv7CJ2RnM

መቀዶኒያ ከዚህ በሗላ ገንዘብ አያስፈልገውም የቢኒያም አስገራሚ ምላሽ #Ethiopia #yegna_tube Find us on the following links http://yegna.abyssiniatechno.net/index.php Facebook: https:/...

በጎጃም እና በጎንደር የሚታወቁ መርጌታ ሓይለመለኮት ጠቅላላ የባህል ሕክምና ማእከል አዲስ አበባ::የባህል ሕክምና በኢትዮጵያሀገራችን ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ እንዲሁም አያሌ ዘመናት ያስቆጠ...
02/23/2020

በጎጃም እና በጎንደር የሚታወቁ መርጌታ ሓይለመለኮት ጠቅላላ የባህል ሕክምና ማእከል አዲስ አበባ::
የባህል ሕክምና በኢትዮጵያ
ሀገራችን ኢትዮጵያ የሰው ዘር መገኛ እንዲሁም አያሌ ዘመናት ያስቆጠሩ ቀደምት ጥበቦች ለዓለም ያበረከተች ድንቅ ሀገርናት ፡፡ ከነዚህም ድንቅ የሆኑ ጥበቦች የባሕል ሕክምና አንዱ እና ዋነኛው ነው ፡፡ ኢትዮጵያ በእቅፍዋ ከ 80 በላይ ብሔር ብሔረሰቦች ና ሕዝቦች አሏት ፡፡ እነሱም የየራሳቸው ባሕል ፣ ቋንቋ እናእምነት ያሏቸው የተከበሩ ሕዝቦች መገኛ ናት ይሕች አገር ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎች ያረፈባት እና የሚንሸራሸሩባት ሀገር ናት ፡፡ በሰነ ሕንፃና በስነ ከዋክብት ምርምር እንዲሁም የባሕል ሕክምና እውቀትቷ ከራሷም አልፎ ስሟ በዓለም ተጠርቷል ፡፡ነገር ግን ይህ አገር በቀል እውቀት ለኛ ለራሳችን ግን ስም ብቻ ነው እንጂ ከዘርፉ ምንም አልተጠቀምንበትም ለማለት ያስደፍራል ፡፡ በአሁኑ ሰአት ግን አንድአንድ ተስፋ ሰጪ ተግባራት ቢኖሩም ያን ያህል ግን አጥጋቢ አደለም ፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የባህል ሕክምና እውቀት በአግባቡ ብንጠቀምበት ኑሮ እንኳን ለኛ ለኢትዮጵያዊያን ይቅርና ለመላው ዓለም እንተርፍ ነበር ፡፡ በየቤቱ እና በየስራቸው ስንት የተደበቁ እውቀቶች አሉ ፡፡ይህም የሆነበት ምክንያት መንግስት ና ማሕበረሰቡ ለባህል ሕክምና ያለው አመለካከት አናሳ በመሆኑና በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች ምንም አይነት ድጋፍ ስለማይደረግላቸው ነው ፡፡ የሃገራችን ህዝብ 80 ፐርሰንት የሚሆነው በገጠር ውስጥ ነው የሚኖረው ፡፡ ይሕ የሚያሳየው ደግሞ ዘመናዊ ሕክምና ከመስፋፋቱ በፊት ባሕላዊ ሕክምና እንደሚጠቀም ግልፅ ነው ስለሆነም ጠቃሚውን የባሕል ሕክምና በገኘነው አገጣሚ ማገዝ ይጠበቅብናል ፡፡
መርጌታ ኃይለመለኮት ጠቅላላ የባሕል ሕክምና ማዕከል
አድራሻ አዲስ አበባ
1አየርጤና 2ኮተቤ 3 ቦሌ 4 ሃያሁለት 5 አዲሱ ገበያ 6 ቱሉ ዲምቱ
በክልል ከተሞች
አዳማ ደብረዘይት ጎጃም ደብረማርቆስ
ሓዋሳ መቐለ ድዋይ
ስልክ ቁጥር
0941070707/0932240219
ለበለጠ መረጃ ዩቲዩብ ጥበብ ዘኢትዮጵያ
ብለው ይመልከቱ ፡፡

02/23/2020
"እሱ ያጭበርብር አንተም ከቻልክ አጭበርብር ነው ያለኝ" [የመንግስት ባለስልጣን አስፈራርቶኛል] | Ethiopia | Prophet Eyu Chufa

"እሱ ያጭበርብር አንተም ከቻልክ አጭበርብር ነው ያለኝ" [የመንግስት ባለስልጣን አስፈራርቶኛል]
https://youtu.be/UcsJgbx47ZI

"እሱ ያጭበርብር አንተም ከቻልክ አጭበርብር ነው ያለኝ" [የመንግስት ባለስልጣን አስፈራርቶኛል] | Ethiopia | Prophet Eyu Chufa #Ethiopia Yegna_Tube ¬Find us on the following links http://yegna...

#ቆንጂት_ላንቺ_ነው !በራስሽ ተማመኚ ። እውቀትሽ ይሙላ ። በተሰማራሽበት የስራናየእውቀት ዘርፍ ፊት ላይ ተገኚ ። ተፈላጊ ሁኚ ። ውበትሽንምግን ጠብቂ ። ውበት ላንቺ በራስ መተማመንን የሚፈ...
02/23/2020

#ቆንጂት_ላንቺ_ነው !
በራስሽ ተማመኚ ። እውቀትሽ ይሙላ ። በተሰማራሽበት የስራና
የእውቀት ዘርፍ ፊት ላይ ተገኚ ። ተፈላጊ ሁኚ ። ውበትሽንም
ግን ጠብቂ ። ውበት ላንቺ በራስ መተማመንን የሚፈጥርልሽ
አንዱ መንገድ ነው ።
ስለ ጥፍሮችሽ አስቢ ። ለጥፍሮችሽ ብራንድ ቀለሞች
ያስፈልጉታል ። የሰለጠኑ የጥፍር ውበት አሳማሪዎች
ያስፈልጉታል ። ዘመናዊ የጥፍር ማስዋቢያ መሳሪያዎች
ያስፈልጉታል ። #ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ( #መገናኛ ) ብትመጪ
እዚያ #Natali 's #Nail #Salon አለልሽ ።
!በጥፍር ማስዋብ ስራ አዲሱ ቴክኖሎጂ ይጠብቅሻል ።#ቆንጂት_ላንቺ_ነው !
በራስሽ ተማመኚ ። እውቀትሽ ይሙላ ። በተሰማራሽበት የስራና
የእውቀት ዘርፍ ፊት ላይ ተገኚ ። ተፈላጊ ሁኚ ። ውበትሽንም
ግን ጠብቂ ። ውበት ላንቺ በራስ መተማመንን የሚፈጥርልሽ
አንዱ መንገድ ነው ።
ስለ ጥፍሮችሽ አስቢ ። ለጥፍሮችሽ ብራንድ ቀለሞች
ያስፈልጉታል ። የሰለጠኑ የጥፍር ውበት አሳማሪዎች
ያስፈልጉታል ። ዘመናዊ የጥፍር ማስዋቢያ መሳሪያዎች
ያስፈልጉታል ። #ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ( #መገናኛ ) ብትመጪ
እዚያ #Natali 's #Nail #Salon አለልሽ ።
!በጥፍር ማስዋብ ስራ አዲሱ ቴክኖሎጂ ይጠብቅሻል ።
የራስሽን ወይም የምትወጂውን ሰው ፎቶ ከካሜራ ፣ ከሞባይል ፣
ከሚሞሪ ወስደን ወይም እዚያው ፎቶ አንስተን ጥፍርሽ ላይ
ይታተምልሻል ።
በፎቶ ወይም በ'ፓተርን' የመረጥሽውን ስራ ቀድመሽ ስክሪን ላይ
ታዪዋለሽ ። እሱኑ ጥፍርሽ ላይ ታገኚዋለሽ ።
#ነይ !
አድራሻ ፦ #ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ( መገናኛ )
1ኛ ፎቅ ቁጥር 126 ።
#በ0951109141 ደውለው መረጃ ያግኙ
የራስሽን ወይም የምትወጂውን ሰው ፎቶ ከካሜራ ፣ ከሞባይል ፣
ከሚሞሪ ወስደን ወይም እዚያው ፎቶ አንስተን ጥፍርሽ ላይ
ይታተምልሻል ።
በፎቶ ወይም በ'ፓተርን' የመረጥሽውን ስራ ቀድመሽ ስክሪን ላይ
ታዪዋለሽ ። እሱኑ ጥፍርሽ ላይ ታገኚዋለሽ ።
#ነይ !
አድራሻ ፦ #ዘፍመሽ ግራንድ ሞል ( መገናኛ )
1ኛ ፎቅ ቁጥር 126 ።
#በ0951109141 ደውለው መረጃ ያግኙ

02/22/2020
በምግብ ብቻ የሚፈውሱት ብቸኛው ኢትዮጲያዊ ተመራማሪ ሰው [ሎሬት አለሙ መኮንን] | Ethiopia | Laureate Alemu Mekonnen

በምግብ ብቻ የሚፈውሱት ብቸኛው ኢትዮጲያዊ ተመራማሪ ሰው [ሎሬት አለሙ መኮንን]
https://youtu.be/47eV3rViopQ

በምግብ ብቻ የሚፈውሱት ብቸኛው ኢትዮጲያዊ ተመራማሪ ሰው [ሎሬት አለሙ መኮንን] | Ethiopia | Laureate Alemu Mekonnen #Ethiopia #Yegna_Tube Find us on the following links http://yegna.aby...

02/22/2020
"መንፈስ ቅዱስ ከእርኩሰት ጋር አይሰራም" ፓስተር ፃድቁ አብዶ ክፍል 1 | Ethiopia | Pastor Tsadiku Abdo

"መንፈስ ቅዱስ ከእርኩሰት ጋር አይሰራም" ፓስተር ፃድቁ አብዶ ክፍል 1
https://youtu.be/pdGzfSGpL5Y

"መንፈስ ቅዱስ ከእርኩሰት ጋር አይሰራም" ፓስተር ፃድቁ አብዶ ክፍል 1 | Ethiopia | Pastor Tsadiku Abdo #ethiopia #yegna_Tube Find us on the following links http://yegna.abyssiniatec...

ኦነግ የቡራዩ ፖሊስ ኮሚሽነር መገደላቸውን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ....የመግለጫው ሙሉ ቃል ከዚህ በታች ቀርቧል። የሀገር ሰላምና የዜጎች ደህንነት ሊረጋገጥ የሚችለዉ ሁሉም ወገኖች ለሁለን...
02/22/2020

ኦነግ የቡራዩ ፖሊስ ኮሚሽነር መገደላቸውን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ....
የመግለጫው ሙሉ ቃል ከዚህ በታች ቀርቧል።
የሀገር ሰላምና የዜጎች ደህንነት ሊረጋገጥ የሚችለዉ ሁሉም ወገኖች ለሁለንተናዊ መፍትሄ ተግተዉ ስሰሩ ብቻ ነው
(የኦነግ መግለጫ - የካቲት 14, 2012)

የክስተቱን መንስዔና አጠቃላይ ምንነቱን አስመልክቶ እስካሁን በቂ ግንዛቤና መረጃ ባይኖረንም እንኳ በትናንትናዉ ዕለት (የካቲት 13, 2012) በቡራዩ ከተማ የተፈጸመዉንና የኮሚሽኔር ሰለሞን ታደሰ ሕይወት የጠፋበትን ግድያና የአካል ጉዳት ያደረሰዉን ጥቃት በጽኑ እናወግዛለን። በጠፋዉ ሕይወትና በደረሰዉ አካላዊ ጉዳት ለተጎዱትም የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለተጎጂ ቤተሰቦችና ጓደኞች ሁሉ መጽናናቱን እንመኛለን።

በእንዲህ መሰሉ ጥቃትም ይሁን በሌላ በምንም መልኩ የተወሰኑ ግለሰቦችንና ቡድኖችን ዒላማ አድርጎ የሚፈጸሙ ጥቃቶችና አላስፈላጊ ጫናዎች የሀገሪቱን ችግሮች ይበልጥ ያባብሱና ያወሳስቡ እንደሆነ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ ያመጣሉ ብለንም አናምንም። በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ መንገዶች እየታዩ ላሉት የፖለቲካና የደህንነት ችግሮች ሁሉ ሰላማዊና ዘላቂ መፍትሄ ለማፈላለግ መንግሥት ከፍተኛዉን ድርሻና ኃላፍነት እንዳለዉ ይታወቃል። የዚህች ሀገር የፖለቲካ ኃይሎች ሁሉም ይህንን አስመልክቶ የድርሻቸዉን ለመወጣት ግዴታ አለባቸዉ። ሰፊዉ ሕዝብም እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ሕዝብ የተጋረጡብንን ችግሮች በተመለከተ የችግሮቹን መንስዔና መፍትሄያቸዉን ለይቶ ያሉብን ችግሮች ለዘለቄታዉ መፍትሄ በሚያገኙበት አቅጣጫ ላይ የበኩሉን እገዛ ለማድረግ በንቃት መንቀሳቀስ አስፈላጊ ነዉ ብለን እናምናለን።

ስለሆነም፣ ባሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ላይ አስፈሪና ዘግናኝ የሆነ የስጋት ደመናን አንዣቦ ያሉት የፖለቲካና የደህንነት ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ልያገኙ የሚችሉበትን መንገድ ለማፈላለግ ሁሉም ወገኖች ኃላፍነትና ግዴታቸዉን በላቀ የተጠያቂነት/responsibility መንፈስ እንዲወጡ ኦነግ አጥብቆ ይማጸናል።

ከሁሉም በላይ ደግሞ መንግሥት የዜጎች ነፃነትና ደህንነት ልረጋገጥበት የሚችለዉ ሁለንተናዊ መፍትሄ ልገኝ የሚችልበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንደመንግሥት የተረከበዉን ታሪካዊ ኃላፍነትና ተጠያቂነት መወጣቱ የወሳኝነት ሚና እንዳለዉ ተገንዝቦ ይህንን ኃላፊነቱን በገንቢ ሁኔታ እንዲወጣ በአፅንዖት እናሳስባለን።

ድል ለሰፊዉ ሕዝብ !
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር
የካቲት 14, 2012

02/22/2020
“የመንግስት አካላት ሊገባቸው የሚገባው ነገር እግዛብሔር ይገለብጣል!” መምህር ዘበነ ለማ | Memhir Zebene Lema

“የመንግስት አካላት ሊገባቸው የሚገባው ነገር እግዛብሔር ይገለብጣል!” መምህር ዘበነ ለማ
https://youtu.be/2KZB1FCEkmI

“የመንግስት አካላት ሊገባቸው የሚገባው ነገር እግዛብሔር ይገለብጣል!” መምህር ዘበነ ለማ #Ethiopia #Yegna_Tube #Zebene_Lema ¬Find us on the following links http://yegna.abyssiniatechno.net/...

02/22/2020
[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር | Memeher Meheretab | Ethiopia

[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር
https://youtu.be/lMCuHRUXRRw

[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር | Memeher Meheretab | Ethiopia #Ethiopia #Yegna_Tube #Meheretab ¬Find us on the following links http://...

02/22/2020
በመከላከያ ሰራዊት የሚጠበቀው እርሻ የአርባምንጭ አባቶችን ያስለቀሰው የህውሃት ሴራ| TPLF | Arba Minch

በመከላከያ ሰራዊት የሚጠበቀው እርሻ የአርባምንጭ አባቶችን ያስለቀሰው የህውሃት ሴራ
https://youtu.be/zT8r4BajWag

በመከላከያ ሰራዊት የሚጠበቀው እርሻ የአርባምንጭ አባቶችን ያስለቀሰው የህውሃት ሴራ #Ethiopia #Yegna_Tube #Arba Minch #TPLF ¬Find us on the following links http://yegna.abyssiniatechno.net...

Address

3506, International Drive
Washington D.C., DC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yegna Tube - የኛ ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yegna Tube - የኛ ቲዩብ:

Videos

Our Story

Yegna tube is an Ethiopian online media which was established in 2014G.C.The company has been working in providing current,reliable and vital information of world wide focusing in Ethiopia. You can find Tv dramas, Tv Talk shows, Music clips, politics, social news, Commedy Movies, Ethiopia celebrity News and more Entertainment information from us everyday. By subscribing to our channel follow us on facebook and twitter get the updates we have for you.

Nearby home improvement businesses