07/09/2026
#በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ውስጥ የፕሮጀክት ማናጀሩ፣ የኮንትራክተሩ፣ የክሊያንቱ ፣የአርክቴክቸሩ፣ የሳይት ኢንጅነሩ ፣የሰርቬይን ኢንጅነሩ፣ የማቴሪያል ኢንጅነሩ፣ የጅኦሎጅስቱ ፣የኳንቲቲ ሰርቬየሩ ዋና ዋና የስራ ዝምድናቸው በአጭር እንዲህ በፍሎው ቻርት በአጭሩ ማሳየት ይቻላል፦
━━━━━━━━━━━━━
🏣👷♂️🏛🏢🏤🏣👷♂️🏛🏢🏤🏣
CLIENT
│
▼
PROJECT MANAGER
│
┌────────────┴────────────┐
│ │
▼ ▼
ARCHITECT CONTRACTOR
│ │
│ ┌──────┴──────┐
│ │ │
│ ▼ ▼
│ SITE ENGINEER QUANTITY SURVEYOR
│ │
│ ┌───────┼────────┐
│ │ │ │
│ ▼ ▼ ▼
│ SURVEYOR MATERIAL GEOLOGIST
│ ENGINEER
│
└────────── TECHNICAL / DESIGN
COORDINATION
#በጣም አጭር ሚናቸው
1. → የፕሮጀክቱ ባለቤት/ዋና ውሳኔ ሰጪ
2. Manager → ጠቅላላ የፕሮጀክት Time, Cost, Quality & Coordination ይመራል
3. → Design & Architectural Drawing
4. → የግንባታ ሥራውን ያስፈጽማል
5. Engineer → በሳይት የቴክኒክ አፈጻጸምን ይመራል
6. Engineer → Setting-out, Level, Alignment & Measurement
7. Engineer → Material Testing & Quality Control
8. → Soil/rock & Ground Condition Investigation
9. Surveyor → BOQ, Quantity, Valuation & Cost Control
SHORT፦
✅CLIENT → PROJECT MANAGER → CONTRACTOR → SITE ENGINEER → SURVEY / MATERIAL / GEOLOGY እና ARCHITECT ከClient እና Project Manager ጋር በDesign & Technical Coordination ይሰራል፤ Quantity Surveyor ደግሞ በCost/Quantity Control ይገናኛል።
━━━━━━━━━━━━━━━ Facebook መንደር